accelerate
accelerate (Verb) ፍጥነት ጨመረ (ግስ)
- The drivers accelerated the motor by stepping on the pedal.
- ነጂዎቹ ቤንዚን መስጫውን በመርገጥ የሞተሩን ፍጥነት ጨመሩ
accelerate (verb) አፋጠነ (ግስ)
- Foreign aid is needed to accelerate Ethiopia's development.
- የኢትዮጵያን ልማት ለማፋጠን የውጭ እርዳታ አስፈላጊ ነው
accelerate (Verb) ፍጥነት ጨመረ (ግስ)
- The stone will accelerate as it rolls down the mountain.
- ድንጋዩ ተራራውን ሲወርድ ፍጥነት እየጨመረ ይሄዳል