abstention () መጠበቅ

  • His abstention from alcohol kept him healthy.
  • ከአልኮል መጠበቁ በጤንነት አኖረው

abstention () ድምጽ አለመስጠት

  • The meeting adjourned after a vote of three for, two against and three abstentions.
  • ሦስት በመደገፍ ሁለት በመቃወም ሦስት ድምጽ ባለመስጠት ስብሰባው ተበተነ