abstain
abstain () ተቆጠበ
- The doctor ordered him to abstain from meat.
- ሐኪሙ ከስጋ እንዲቆጠብ አዘዘው
abstain () ተጠበቀ
- Athletes usually abstain from smoking.
- ስፖርተኞች አብዛኛውን ጊዜ ከማጨስ ይጠበቃሉ
abstain () ድምጽ አልሰጠም
- Three nations voted for the proposal and two abstained.
- ሦስት አገሮች የቀረበውን ሐሳብ ሲደግፉ ሁለቱ ግን ድምጽ አልሰጡም