abrupt (adv) ድንገተኛ

  • The road is full of abrupt turns.
  • መንገዱ ድንገተኛ ጥምዝምዝ ይበዛበታል
  • We noticed an abrupt change in his attitude.
  • በሁኔታው ድንገተኛ መለዋወጥ ተመለከትን

abrupt (adv) በድንገት

  • The abrupt awakening was caused by a noise.
  • በድንገት የነቃው በጩኽት ምክንያት ነበር
  • The road made an abrupt rise up the hill.
  • መንገዱ ዳገቱ ላይ ሲደርስ አሸቅቦ ይወጣል

abrupt manner ግልፍተኛ

  • He has a very abrupt manner.
  • በጣም ግልፍተኛ ነው