እንግሊዝኛ

አርም

አነጋገር

አርም

ቅጽል

አርም

able (ad) ችሎታ ያለው

  • He is an able speaker
  • ችሎታ ያለው ተናጋሪ ነው

able (ad) ብቁ

  • An able speech won the king's favor.
  • የተደረገው ብቁ ንግግር የንጉሡን መልካም አስተያየት አስገኘ

be able ቻለ

  • Will you be able to come?
  • ለመምጣት ትችላለህ?