abeyance
abeyance (n) ቀዘቀዘ
- His interest in stamps has been in abeyance for weeks.
- ቴምብር የመሰብሰብ ፍላጎቱ ለብዙ ሳምንታት ቀዘቅዞ ነበር
hold in abeyance በቀጠሮ አቆየ
- The judge held the case in abeyance until additional witnesses appeared.
- ተጨማሪ ምስክሮች እስኪቀርቡ ድረስ ዳኛው ጉዳዩን በቀጠሮ አቆየው