abandon
abandon (v) ጣለ / ተወ / ከዳ
- He abandoned his efforts to achieve his goal.
- ከአላማው ለመድረስ ያደርግ የነበረውን ጥረት ተወ
abandon (v) ጥሎ ሄደ / ጥሎ ሸሸ
- The man abandoned his family.
- ሰውየው ቤተሰቡን ጥሎ ሄደ
abandon (n)
- The students cheered with abandon waving their arms and shouting.
- ተማሪዎቹ እጃቸውን በማወዛወዝና በጮህ በጋለ ስሜት ደስታቸውን ገለጹ