A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

LAN (local area network) አርም

  1. የቅርብ አካባቢ መረጃ መረብ

large አርም

  1. ትልቅ

layout አርም

  1. አጣጣል

ንድግ - layout

length አርም

  1. ርዝመት

linear አርም

  1. የመስመር

ቀጥታዊ

label አርም

  1. መለያ

landscape

  1. አግድም፣ አግድሞሽ (ትቃራኒው - ወርድዮሽ)

language አርም

  1. ቋንቋ

laptop አርም

  1. የጉዞ-ኮምፕተር

ተጓዥ አስሊ የጭን አስሊ የጅ አስሊ (የጅ ስልክ ከሚለው ሊዋረ ይችላል)

last modified መጨረሻ የተሻሻለው አርም

last visited መጨረሻ የተጎበኘው አርም

launch ይጀመር አርም

layer ምንጣፍ አርም

layout table የንድፍ ሠንጠረዥ አርም

layout ንድፍ አርም

leading መምራት አርም

less ያነሰ አርም

level ደረጃ አርም

library ረዳት-ፕሮግራሞች አርም

license ፈቃድ አርም

agreement ስምምነት አርም

line break መስመር መለያ አርም

line መስመር አርም

link (to) አገናኝ (ከ...ጋር) አርም

link አርም

  1. አገናኝ
  2. መያያዣ

list ዝርዝር


link - መሲብ - ከሁሉም ይህኛው ተመራጭነት አልው ብዬ አምናለሁ

link - ማጣቀሻ

link - ጫፍ

load አርም

  1. ይምጣ(ይምጣ)
  2. ይጫን(ትዕዛዝ)
  3. ጫን(ግስ)
  4. ጭነት(ስም)

local network አርም

  1. የእካባቢ መረጃ መረብ
  2. የቅርብ መረጃ መረብ
  3. የሰፈር መረጃ መረብ

ቅጥረ መረብ (ቅመ) - local area network (LAN)

ሰፈረ መረብ (ሰመ) - local area network (LAN)

የልፍኝ መረብ (ልመ) - home network

ስፊ መረብ (ሰመ) - wide area network (WAN)

የወል ማህደር መረብ (ወማመ) - storage area network (SAN)

ወይንም

ቅጥረ አውታር (ቅአ) - local area network (LAN)

ሰፈረ አውታር (ሰአ) - local area network (LAN)

የልፍኝ አውታር (ልአ) - home network

ስፊ አውታር (ሰአ) - wide area network (WAN)

የወል ማህደር አውታር (ወማአ) - storage area network (SAN)

locale አርም

  1. እካባቢ
  2. ቅርብ

ቅጥር - local

location አርም

  1. ቦታ
  2. ማደሪያ

lock አርም

  1. ይቆለፍ

log (v) አርም

  1. ሎግ (ግስ)
  2. የመግቢያ-ማስታወሻ-ይፃፍ

ዘግብ - log

log file አርም

  1. የሎግ ሰነድ
  2. ማስታወሻ

የዘገባ ዶሴ

log in አርም

  1. ሎግ ግባ
  2. ይገቧል

ተዘግበው ይግቡ - log in

ተዘግበው ይውጡ - log off

log off አርም

  1. ሎግ አጥፋ
  2. ዘግተው ይወጧል

ተዘግበው ይግቡ - log in

ተዘግበው ይውጡ - log off


=log on= ሎግ አድርግ፣ ይገቧል =log out= ሎግ ውጣ፣ ዘግተው ይወጧል =log (n)= የመግቢያ-ማስታወሻ =logarithm= ሎጋሪዝም =logging= መግባት =logical= ሎጂካዊ =login (info)= የመግቢያ-ማስታወቂያ =logo= አርማ =look up= ይመልከት =loop = ዞሮ-ገጠም =loudspeaker= ድምፅ-ማጉያ =low= ዝቅ =lowercase= ትንሹ-የላቲን-ፊደላት