computer glossary E
(ከEditing computer glossary E የተዛወረ)
edition አርም
- ሕትመት
empty አርም
- ባዶ
envelope አርም
- ፖስታ
equation አርም
- እኩልታ
e-mail አርም
- ኤ-መልዕክት
echo አርም
- ይስተጋባ
echo system - ዙሪያ ገባ
edit (the action) አርም
- ይታረም (ድርጊት)
edit (the button) አርም
- ይታረም (ቁልፍ)
editor አርም
- አራሚ
effect አርም
- ክንውን
eject አርም
- ይውጣ
electronic mail አርም
- የኤሌክትሮኒክ-መልዕክት
element አርም
- መሠረተ-ነገር
ellipsis አርም
- ቃለ-ጎደሎ
email አርም
- ኤመልዕክት
embedded አርም
- ተለጣፊ
emoticon አርም
- የስሜት-ምልክት
emulator አርም
- ኮራጅ
enable አርም
- ይቻል
enclose አርም
- ይሸፈን
encode አርም
- ኮድ-ይጻፍ
encoding አርም
- የሆሄያት ኮድ
Esc (escape) አርም
- የመውጫ መጥሪያ
ethernet አርም
- ኤተርኔት
every ሁሉም አርም
example ምሳሌ አርም
exception በስተቀር አርም
explain ያስረዷል አርም
encrypted text አርም
- የኮድ ጽሑፍ
- የመሰጠረ ጽሑፍ
- የተመሰጠረ ጽሑፍ
encrypted በኮድ-የተፃፈ
encryption አርም
- በኮድ-መጻፍ
- ማመስጠር
end አርም
- መጨረሻ
enhance አርም
- ይጨመር
enhanced አርም
- የተጨመረለት
enter (n) አርም
- መላሽ-ቁልፍ
enter (v) አርም
- መልስ
entry አርም
- መግቢያ
envelope orientation አርም
- የፖስታ አቀማመጥ
environment variable አርም
- የከባቢ-ተለዋዋጭ
environment አርም
- ከባቢ
equal sign አርም
- እኩል ይሆናል ምልክት
erase አርም
- ይደምሰስ
error message አርም
- የስህተት መልዕክት
error አርም
- ስህተት
evaluate አርም
- ይገምገም
evaluation አርም
- ግምገማ
- ዋጋ መስጠት
event አርም
- ክንውን
- ድርጊት
events አርም
- ክንውኖች
exactly አርም
- በትክክል
exclamation point አርም
- የቃለ-አጋኖ ነጥብ
exclusive አርም
- አግላይ
- ውሱን
- ብቸኛ
executable file(s) አርም
- ፈፃሚ-ሰነድ
- ገባሪ
executable program አርም
- ፈፃሚ-ፕሮግራም
- ገባሪ ስልት
execute አርም
- አስኪድ
- ተግብር
execution አርም
- ማስፈጸም
- መግበር
exist አርም
- ነዋሪ
- ኗሪ
- ይኑር
existing አርም
- ያለ
- የነበረ
exit buttons አርም
- የይውጣ-ቁልፎች
exit አርም
- ውጣ
expand (an outline) አርም
- ይስፋ
- አስፋ
expand አርም
- ይስፋ
- አስፋ
explore አርም
- ቃኝ
- ፈትሽ
- በርብር
explorer አርም
- የማይክሮሶፍት ቃኚ
export አርም
- ላክ
- ስደድ
- ለውጥ
express አርም
- ይገለጽ
- ግልጽ
expression አርም
- አገላለጽ
- ገላጭ
- መግለጫ
extend አርም
- ይርዘም
- አርዝም
extension አርም
- ቅጥያ
- ማራዘሚያ
external አርም
- ውጭያዊ
extract አርም
- አውጣጣ
- ጭመቅ