A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

computer አርም

  1. አስሊ
  2. ቀማሪ
  3. ኮምፑተር

credential አርም

ማንነትመረጃ

crop አርም

  1. መመጠን

CAPS LOCK key አርም

  1. የላቲን-ትልቅ-ፊደሎች-ማስነሻ-ቁልፍ

CD/CD-ROM/compact disk አርም

  1. ሲዲ

CPU (central processing unit) አርም

  1. ማዕከላዊ አስሊ

CRC አርም

  1. ያልተጠበቀ ስህተት መቆጣጠሪያ

calendar አርም

  1. ቀን መቁጠሪያ

catalog አርም

  1. ማውጫ

categories አርም

  1. ምድቦች

center አርም

  1. ማዕከል

channel አርም

  1. አስተላለፊ
  2. አስተላለፈ
  3. መንገድ

character አርም

  1. ፊደል

chat አርም

  1. ተጫወት
  2. ተወያይ

check አርም

  1. መፈተሽ
  2. ፈትን

checksum አርም

  1. ቆጣሪ
  2. ቼክሰም

classify አርም

  1. መድብ

client አርም

  1. ጠሪ (server=ተጠሪ)
  2. ደንበኛ

Clipboard አርም

  1. የቅጂ-ሰሌዳ

comparison አርም

  1. ማመዛዘን

confirm አርም

  1. ይስማሟል
  2. ተስማማ

contact አርም

  1. ወዳጅ

continuous አርም

  1. የተያያዘ

corner አርም

  1. ጠርዝ

Ctrl (control) አርም

  1. የኮንትሮል መጥሪያ

currency አርም

  1. ገንዘብ

current አርም

  1. ወቅታዊ

cache አርም

  1. ካሽ

calculator አርም

  1. አስሊ

call preference አርም

  1. የመደወል ምርጫዎች

waiting አርም

  1. በመጠበቅ-ላይ

call አርም

  1. ጥሪ

call-in አርም

  1. ጥሪ..ከ

call-out አርም

  1. ጥሪ..ወደ

callback አርም

  1. ይደውሉልኝ-ጥሪ

cancel አርም

  1. ይቅር
  2. ሰርዝ

capital letters አርም

  1. ትልቅ-የላቲን-ፊደላት

capitalization አርም

  1. ወደ ትልቅ-የላቲን-ፊደላት መቀየር

capitals አርም

  1. ትልቅ-የላቲን-ፊደላት

caps አርም

  1. ትልቅ የላቲን ፊደላት

caption አርም

  1. ጥቅስ

capture (v) አርም

  1. ይያዝ
  2. ያዝ

carbon copy (cc) አርም

  1. ካርቦን ኮፒ (ካኮ)
  2. ግልባጭ
  3. ፎቶ ኰፒ

carriage return አርም

  1. መላሽ መጥሪያ

carrying case አርም

  1. መያዣ-ቦርሳ

cascade አርም

  1. እጅብ-ሂደት

case sensitive አርም

  1. ትልቅና ትንሽ የእንግሊዘኛ ፊደሎች የተለያየ እሴት አላቸው
  2. ቁንፊ-መ'ጣኝ ("ጣ" ይጠብቃል)
  3. ቁንፊ መ'ዛኝ ("ዛ" ይጠብቃል)
  4. ፊደል-መ'ጣኒ ("ጣ" ይጠብቃል)
  5. ቁንፊ-መ'ዘን ("ዘ" ይጠብቃል)
  6. ቁንፊ-ጠ'በቅ ("በ" ይጠብቃል)
  7. መጠነ-ጠ'በቅ ("በ" ይጠብቃል)
  1. ከላይ ያሉትን አንዱን ወይንም የተሰደሩንት በማመሳከር #የመሰለን ሃረግ ፈጥሮ መጠቀም ይቻላል።

category አርም

  1. ምድብ

cell አርም

  1. ክፍል
  2. ህዋስ
  3. አሃድ

certificate manager አርም

  1. ምስክር አስተዳዳሪ

certificate viewer አርም

  1. ምስክር-ቃል መመልከቻ

certificate አርም

  1. ምስክር-ቃል

change አርም

  1. ይለወጥ

channel (n) አርም

  1. መስመር

chapter አርም

  1. ምዕራፍ

character set አርም

  1. የፊደል-ስብስብ

chart አርም

  1. ሰንጠረዥ

chat group አርም

  1. የውይይት ክበብ

chat አርም

  1. ውይይት

check (n) አርም

  1. ማረጋገጥ

check (v) አርም

  1. ይረጋገጥ

check box አርም

  1. ማረጋገጫ-ሳጥን

check for አርም

  1. ይረጋገጥ

checksum አርም

  1. መቆጣጠሪያ-ድምር

child (hierarchy) አርም

  1. ልጅ (ተወራራሽ)

children (hierarchy) አርም

  1. ልጆች (ተወራራሽ)

chime አርም

  1. ደወል

chip አርም

  1. ኤሌክትሮ-ገል

choose አርም

  1. ይመረጥ

chooser አርም

  1. መራጭ

chunks አርም

  1. ጭብጥ-ይዘት

cipher አርም

  1. የሚስጢር-ኮድ

ciphers አርም

  1. የሚስጢር-ኮዶች

circle አርም

  1. ክብ

citation አርም

  1. ሽልማት

clash አርም

  1. ግጭት

class አርም

  1. መደብ

clear (a) አርም

  1. ይጽዳ

clear አርም

  1. ይጽዳ

click አርም

  1. መጫን

client አርም

  1. ጠሪ

client-server relationship አርም

  1. ጠሪ-ተጠሪ ግንኙነት

clients አርም

  1. ጠሪዎች

clip አርም

  1. መያዣ

clipboard አርም

  1. መያዣ-ሰሌዳ

clobber አርም

  1. ይምታ

clock አርም

  1. ሰዓት

clone አርም

  1. የተኮረጀ

close (a) አርም

  1. ይዘጋ

close አርም

  1. ይዘጋ

closer አርም

  1. ጠጋ-ይበል

closest አርም

  1. አጠገብ-ያለው

code አርም

  1. ኮድ

collaboration አርም

  1. ትብብር

collapse አርም

  1. ውድቀት

collate አርም

  1. በቅደም ተከተል ይደርደር

collect e-mail አርም

  1. ኤመልዕክ ይሰብሰብ

collection አርም

  1. ስብስብ

colon አርም

  1. ኮለን

color capabilities አርም

  1. የቀለም ችሎታ

color አርም

  1. ቀለም

colorspace አርም

  1. የቀለም-ቦታ

colour resolution አርም

  1. የቀለም ድምቀት

column span አርም

  1. የዐምድ ስፋት

የወርድ ስፋት

column አርም

  1. ዐምድ


በስሌት ሰሌዳ የአጠቃቀሙ አውድ ትርጉሙ ሲስጥ - giving the translation in the spread sheet usage context

ወርድዮሽ (ወርድ) - column

አግድሞሽ (አግድም) - row

com port (communications port) አርም

  1. የመገናኛ በር

combination አርም

  1. ቅንጅት

combine አርም

  1. ይቀናጅ

combo box አርም

  1. ሁለገብ ሳጥን

comma አርም

  1. ኮማ

command (n) አርም

  1. ትዕዛዝ

command line (n) አርም

  1. ትዕዛዝ መስጫ

command line invocations አርም

  1. ትዕዛዝ መስጫ ማስነሳት

command አርም

  1. ትዕዛዝ

comment አርም

  1. አስተያየት

common አርም

  1. ተራ

company አርም

  1. ኩባንያ

compare አርም

  1. ይመዛዘን

compatibility አርም

  1. መስማማት

compatible አርም

  1. ተስማሚ

compile አርም

  1. ይቀናበር

complete አርም

  1. ሙሉ

complex አርም

  1. ውስብስብ

component አርም

  1. ክፍለ-ነገር

ንኡሥ ክፍል

compose አርም

  1. ይርቀቅ

composer አርም

  1. ደራሲ

compress አርም

  1. ይታመቅ

compression አርም

  1. እመቃ

computer አርም

  1. ኮምፕዩተር

computer-literate አርም

  1. ስለኮምፕዩተር የተማረ

የአስሊ ጠቢብ

concatenate አርም

  1. ይያያዝ

concatenations አርም

  1. ማያያዝ

condense አርም

  1. ይጥበብ

condition አርም

  1. ቅድመ-ሁኔታ

conditional አርም

  1. በቅድመ-ሁኔታ

configuration file አርም

  1. የማመቻቻ ሰነድ

configuration utility አርም

  1. የማመቻቻ ፕሮግራም

configuration አርም

  1. ማመቻቸት
  2. ማዋቀር

configure አርም

  1. አስተካክል
  2. አመቻች
  3. አዋቅር
  4. አሰናዳ
  5. አመቻች
  6. ሙቅረት
  7. መዋቅር

confirmation አርም

  1. መስማማት
  2. ማረጋገጥ

conflict አርም

  1. ግጭት

connect to a server አርም

  1. ከተጠሪ ይገናኝ

connect አርም

  1. አገናኝ

connection failure አርም

  1. የማገናኘት መሰናከል

connection string አርም

  1. የግንኙነት ሐረግ

connection አርም

  1. ግንኙነት

connector አርም

  1. አገናኝ

constant አርም

  1. የማይቀየር

console አርም

  1. መደብ

Content አርም

  1. ይዘት

context አርም

  1. አግባብ

continue አርም

  1. ይቀጥል

contrast አርም

  1. ይነጻጸር

control (n) አርም

  1. ቁጥጥር

control (v) አርም

  1. ቁጥጥር ይደረግበት

control panel አርም

  1. መቆጣጠሪያ ገበታ

controller cards አርም

  1. ተቆጣጣሪ ካርዶች

controls አርም

  1. መቆጣጠርያዎች

conventional አርም

  1. ተለምዷዊ

converge አርም

  1. መሰብሰብ

convergence አርም

  1. መሰብሰብ

conversion አርም

  1. መለወጥ

convert አርም

  1. ይለወጥ

converter አርም

  1. ለዋጭ

cookie አርም

  1. የቃኚ-ማስታወሻ

coordinate አርም

  1. ይቀነባበር

copy አርም

  1. ኮፒ
  1. ቅጂ

copyright አርም

  1. የኮፒ-መብት

የቅጂ መብት

core አርም

  1. ማዕከል

correction አርም

  1. እርማት

corrupt አርም

  1. የተበላሸ

corrupted አርም

  1. የተበላሸ

count አርም

  1. ይቆጠር

መቁጠር ወይንም ቁጥር

counter አርም

  1. ቆጣሪ

country code አርም

  1. የአገር ኮድ

cover page አርም

  1. ልባድ

cracker አርም

  1. ሰባሪ

crash አርም

  1. ግጭት

create links አርም

  1. ጠቋሚ ይፈጠር

create shortcut አርም

  1. አቋራጭ ይፈጠር

create አርም

  1. ይፈጠር

creator አርም

  1. ፈጣሪ

credentials አርም

  1. መረጃ

credits አርም

  1. ተሳታፊዎች

criteria አርም

  1. ቅድመ-ሁኔታ

criterium አርም

  1. ቅድመ-ሁኔታ

critical አርም

  1. ወሳኝ
  2. ሰባሪነጥብ

crop አርም

  1. ይቆረጥ

cross አርም

  1. መስቀል

cross-post (v) አርም

  1. ተሻግሮ-ይላክ

cross-posting አርም

  1. አሻግሮ-መላክ

crosshair pointer አርም

  1. መስቀለኛ-አመልካች

cross reference አርም

  1. መስቀለኛ-አጣቃሽ

cube አርም

  1. አንኳር

curly brackets አርም

  1. ጥምልል ቅንፍ

curly quotes አርም

  1. ጥምልል ጥቅስ

cursor አርም

  1. ጠቋሚ

curve አርም

  1. ኩርባ

custom አርም

  1. ለተጠቃሚ-እንደሚመች-የተሰራ

customize አርም

  1. ለተጠቃሚ-እንደሚመች-ይስተካከል

customized አርም

  1. ለተጠቃሚ-እንደሚመች-ተስተካክሏል

cut አርም

  1. ይቆረጥ

cyan አርም

  1. ዉሃ ሰማያዊ

cylinder አርም

  1. ክብ-አምድ