አማርኛ አርም

ስም አርም

ጠመንጃ በአማርኛ ሰዋስው ስም ነው። ነፍጥ ወይም ጦር መሳሪያ ማለት ነው።

ቃሉ ጠብ (አምባጓሮ) መንጃ (ማቆሚያ) ከሚሉት ቃላት የተጣመረ ቃል ነው።