Home
Random
ለመግባት
Settings
ርዳታ
ስለ Wiktionary
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፈልግ
ገለባ
Language
ተከታተል
አርም
አማርኛ
አርም
ስም
አርም
ገለባ
የተሰባበረ የገብስ፥ የስንዴ፥...ኣገዳ ወይም የብርዕ ድቃቂ።
የእህል ኣሰር፥ ንፋሽ፥ እንግውላይ።
(ዘይ.) ቀላል፥ ፍሬቢስ ቁም ነገር የሌለው።
ማይረባ