ወደር የቁንጅና ወይም የብቃት መላቅን የምንለካበት ቅፅል ነው።

ለምሳሌ፡

ምሀረት ቁንጅናዋ ወደር የለውም።

ፀጋ ችሎታዋ ወደር የለውም።

ይህ ገጽ ከ«ውክፔዲያ መዝገበ ዕውቀት» የተዛወረ ነው...።
በዚህ መጣጥፍ ያለው መረጃ ለመዝገበ ቃላት እንደሚሻል ይመስላል። ውክፔዲያ መዝገበ ዕውቀት ቢሆን፣ ውክሽነሪ ግን መዝገበ ቃላት ነውና ውክፔዲያ አይደለም። ይህ መጣጥፍ ለውክሽነሪው መስማማቱን ያረጋግጡ።