ከ«ዋና ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 37፦
| colspan="2" |
|-
| colspan="2" | ዊኪ-መዝገበ-ቃላት የባለ ብዙ ቋንቋው '''[http://wiktionary.org/ ዊክሽነሪ]''' የእማርኛ ዝርያና የ'''[http://am.wikipedia.org
ይህ መዝገበ ቃላት አማርኛን እንደማዕከላዊ መነሻ ቢያደርግም በአለም ላይ ያሉ ቋንቋዎችን ሁሉ ቃላት ማካተት ይቻላል፡፡ ይህ ከላይ ከላይ ሲመለከቱት አስቸጋሪና መዝገበ ቃላቱን ስርዓት የሚያሳጣው ሊመስል ይችላል፡፡ ይህ የሚመስለን የባህላዊው ኅትመት ላይ የተመሠረተ የመዝገበ ቃላት አጠቃቀምን ስለምናስብ ነው፡፡ የዓለም ቋንቋዎችን ሁሉ በአንድ መጽሐፍ ላይ እናስቀምጥ ብንል የማይቻል ነው፡፡ ለአስሊ (ኮምፕተር) ምስጋና ይግባውና የዕውቀትና የጊዜ ገደብ ካልሆነ በስተቀር ከላይ የተጠቀሰው አይነት ገደብ እዚህ ላይ አይኖርም፡፡
|