ከ«ዋና ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 68፦
ይህንን [http://am.wiktionary.org/wiki/computer_glossary የአስሊ መድብለ ቃላት computer terms glossary] አጓዳኝ ሲጫኑት 1500 የሚጠጉ የአስሊ (ኮምፒተር) ቃላትን የእንግሊዝኛ-አማርኛ ትርጉም ረቂቅን ያገኛሉ። ይህን መድብለ-ቃላት ወደ [http://am.wiktionary.org/wiki/Category:%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%88%8A አስሊ መድብለ ቃላት] ክፍል በማዛወር ላይ እንገኛለን፡፡ እነዚህ ትርጉሞች ረቂቅ ሃሳቦች እንጂ የመጨረሻ አይደሉም። እርስዎ የተሻለ አማራጭ አለ ብለው ካሉ ይህንን አማራጭ ወይም አማራጮች ከመጀመሪያው ትርጉም ጎን በነጠላ ሰረዝ በመከፋፈል ያስቀምጡት። የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጥበት ጊዜ አማራጮቹ ሁሉ ተዘርዝረው ቢገኙ የተሻለውን አማራጭ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመስጠት ያመቻል።
 
 
ዋና መድብለቃላት [http://am.wiktionary.org/wiki/Comp_Glossary ዋና መድብለቃላት]
በቅርቡ በማይክሮሶፍት ውጤቶች ላይ የተመረኮዘ ባለ 2828 ቃላት የአስሊ መድብለቃላት በ[http://www.eictda.gov.et/Downloads/Glossary/ICT%20Glossary_Amharic-Tigrigna-Oromifa%20Languages.xls EICTDA] ተለቋል። መድብለ ቃላቱ የተሟላና ጥራት ያለው ነው ለማለት ቢያስቸግርም ለተርጓሚዎች እንደመነሻ ሊያገለግል ስለሚችል እዚህ ቀርቧል። በዚህ አጋጣሚ የባለስልጣኑ ተርጓሚዎች፣ ከዚህ ቀደም በባለሙያዎችና ተጠቃሚዎች የተሰሩ ብዙ የትርጉም ስራዎች ስላሉ እንሱን እያዩ ከባለስልጣኑ የሚወጣውን ስራ ጥራት እንዲኖረው ለማድረግ ቢጥሩ ጥሩ ነው። ይህ ከትውልድ ተውልድ የሚተላለፍ ስራ በመሆኑ በማናለብኝነት ጥራት የሌለው ስራ መስራት ጥሩ አይሆንም። ለመጠቀም ያመች ዘንድ ከላይ የተጠቅሰው በዚሁ ውክሽነሪ [[Comp_Glossary|EICTDA መድብለቃላት]] ውስጥ ተቀምጧል።
|}
<!-- /የአስሊ(ኮምፑተር) ቃላት ትርጉም -->