ከ«ዋና ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Reverted edits by Teferra (Talk); changed back to last version by 80.202.202.242
No edit summary
መስመር፡ 10፦
| colspan="2" |  
|-
| colspan="2" | ዊኪ-መዝገበ-ቃላት የባለ ብዙ ቋንቋው '''[http://wiktionary.org/ ዊክሽነሪ]''' የእማርኛ ዝርያና የ'''[http://am.wikipedia.org ውክፐድያ ነፃው መዝገበ-ዕውቀት]''' እህት መርሃ ግብር ነው። ዓላማውም ሁላችንም በመተባበር እንድ ክፍት ነፃና ህሉም ሰው ያለ ምንም ገደብ ሊጠቀምበት የሚችል መዝገበ-ቃላትን መድረስ ነው። ይህ የእማርኛ ዊኪ-መዝገበ-ቃላት በማርች 23 2006 ተጀምሮ በእሁኑ ሰዓት <big style="color: #ff0000;"><big><big>{{NUMBEROFARTICLES}}</big></big></big> ገጾችን ይዟል። አንድ ገጽ የአንድ ቃልን ምንጭ፣ ሂደታዊ ታሪክን፣ የቀድሞና ውቅታዊ አጠቃቀምን፣ ተዛምዶን፣ የአጠቃቀም ምሳሌን፣ ተጨማሪ ተጠቃሽ መረጃዎችን፣...ወዘተ ይይዛል፡፡ ይህ መዝገበ ቃላት አማርኛን እንደማዕከላዊ መነሻ ቢያደርግም በአለም ላይ ያሉ ቋንቋዎችን ሁሉ ቃላት ማካተት ይቻላል፡፡ ይህ ከላይ ከላይ ሲመለከቱት አስቸጋሪና መዝገበ ቃላቱን ስርዓት የሚያሳጣው ሊመስል ይችላል፡፡ ይህ የሚመስለን የባህላዊው ኅትመት ላይ የተመሠረተ የመዝገበ ቃላት አጠቃቀምን ስለምናስብ ነው፡፡ የዓለም ቋንቋዎችን ሁሉ በአንድ መጽሐፍ ላይ እናስቀምጥ ብንል የማይቻል ነው፡፡ ለአስሊ (ኮምፕተር) ምስጋና ይግባውና የዕውቀትና የጊዜ ገደብ ካልሆነ በስተቀር ከላይ የተጠቀሰው አይነት ገደብ እዚህ ላይ አይኖርም፡፡ የሚያውቁት ቋንቋ ካለ፣ ኦሮምኛ፣ ከምባትኛ፣ ኑዌር፣ ዎላይትኛ፣ አገውኛ፣ ትግርኛ፣ ጃፓንኛ፣ ህንድኛ፣ ቻይንኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ኖርዌጅኛ፣....ወዘተ ቃሉን ጽፈው ከየት እንደመጣ፣ ትርጉሙን፣ ተጠቃሽ መረጃዎችን... ወዘተ ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ የየትኛውንም ቃል የአማርኛ ትርጉም ለማወቅ የፈለገ ተጠቃሚ ሁሉ ወደዚህ መጥቶ ማየት ይችላል ማለት ነው፡፡ በተለይ ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ቋንቋዎች ቃላት እንደ ማከማቻና አንዱ ከአንዱ ጋር ያለውን ግንኙነት ማሳያ ሊያገለግል ስለሚችል የሚያውቁትን ቃላት በሙሉ በማስገባት ትርጉማቸውን ያስቀምጡ፡፡
|}
 
መስመር፡ 62፦
|-
|
ይህንን [http://am.wiktionary.org/wiki/computer_glossary የአስሊ መድብለ ቃላት computer terms glossary] አጓዳኝ ሲጫኑት 1500 የሚጠጉ የአስሊ (ኮምፒተር) ቃላትን የእንግሊዝኛ-አማርኛ ትርጉም ረቂቅን ያገኛሉ። ይህን መድብለ-ቃላት ወደ [[አስሊ መድብለ ቃላት]] ክፍል በማዛወር ላይ እንገኛለን፡፡ እነዚህ ትርጉሞች ረቂቅ ሃሳቦች እንጂ የመጨረሻ አይደሉም። እርስዎ የተሻለ አማራጭ አለ ብለው ካሉ ይህንን አማራጭ ወይም አማራጮች ከመጀመሪያው ትርጉም ጎን በነጠላ ሰረዝ በመከፋፈል ያስቀምጡት። የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጥበት ጊዜ አማራጮቹ ሁሉ ተዘርዝረው ቢገኙ የተሻለውን አማራጭ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመስጠት ያመቻል።
|}
<!-- /የአስሊ(ኮምፑተር) ቃላት ትርጉም -->