ከ«ዋና ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 62፦
|-
|
ይህንን [http://am.wiktionary.org/wiki/computer_glossary የአስሊ መድብለ ቃላት computer terms glossary] አጓዳኝ ሲጫኑት 1500 የሚጠጉ የአስሊ (ኮምፒተር) ቃላትን የእንግሊዝኛ-አማርኛ ትርጉም ረቂቅን ያገኛሉ። ይህን መድብለ-ቃላት ወደ [[Category:አስሊ መድብለ ቃላት]] ክፍል በማዛወር ላይ እንገኛለን፡፡ እነዚህ ትርጉሞች ረቂቅ ሃሳቦች እንጂ የመጨረሻ አይደሉም። እርስዎ የተሻለ አማራጭ አለ ብለው ካሉ ይህንን አማራጭ ወይም አማራጮች ከመጀመሪያው ትርጉም ጎን በነጠላ ሰረዝ በመከፋፈል ያስቀምጡት። የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጥበት ጊዜ አማራጮቹ ሁሉ ተዘርዝረው ቢገኙ የተሻለውን አማራጭ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመስጠት ያመቻል።
|}
<!-- /የአስሊ(ኮምፑተር) ቃላት ትርጉም -->