ከ«ዋና ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 30፦
|}
<!-- /ወቅታዊ -->
 
<!-- የአስሊ(ኮምፑተር) ቃላት ትርጉም -->
<div style="background: #dde4ee; padding: 0.3em; text-align: center;"><big>የአስሊ(ኮምፑተር) ቃላት ትርጉም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ</big></div>
<div style="padding: 0.4em;">
{|
|-
|
[http://www.aau.edu.et/ictglossary/amharic/a_index.php የአስሊ መድብለ ቃላት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ICT glossary at AAU] ይገኛል፡፡ ይህ ከ2500 ቃላት በላይ የያዘው መድብለ ቃላት የአስሊ ፕግራሞችን ለመተርጎም የሚደረገውን ጥረት በከፍተኛ ደረጃ ያሳደገዋል፡፡ ጥረቱ በቀላሉ የሚሻሻል ሁለት ችግር አለበት፡፡
# ተጠሪው (server) በጣም ቀሰስተኛ ስለሆነ ለተጠቃሚው በጣም አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ይህ መስተዋት ገጽ (mirror site) በተለያዩ ክፍለዓለማት በማስቀመጥ ማሻሻል ይቻላል፡፡
# ገጹ ላይ የተሰጠው የexel ቅጂ የተጻፈው በተለያየ የፊደል ቅርጽ(font) ከመሆኑም በላይ አንዱ ከአንዱ ጋር ተኳኻኝ () አይደለም፡፡ በዩኒኮድ ደረጃን የጠበቁ ነፃ ፊደሎች በመጠቀም ሁሉም ሰው በቀላሉ ሊያገኘው በሚችልበት ሁነታ ቢዘጋጅ ጠቃሚነቱ ከፍተኛ ይሆናል፡፡
|}
<!-- /የአስሊ(ኮምፑተር) ቃላት ትርጉም -->
 
<!-- የአቡጊዳ ታሪክ -->