| colspan="2" |

| colspan="2" | ዊኪ-መዝገበ-ቃላት የባለ ብዙ ቋንቋው '''[http://wiktionary.org/ ዊክሽነሪ]''' የአማርኛ ዝርያና የ'''[http://am.wikipedia.org ዊኪፒዲያ ነፃው መዝገበ-ዕውቀት]''' እህት መርሃ ግብር ነው። ዓላማውም ሁላችንም በመተባበር አንድ ክፍት ነፃና ህሉምሁሉም ሰው ያለ ምንም ገደብ ሊጠቀምበት የሚችል መዝገበ-ቃላትን መድረስ ነው። ይህ የእማርኛ ዊኪ-መዝገበ-ቃላት በማርች 23 2006 ተጀምሮ በአሁኑ ሰዓት {{NUMBEROFARTICLES}} ገጾችን ይዟል። አንድ ገጽ የአንድ ቃልን ምንጭ፣ ሂደታዊ ታሪክን፣ የቀድሞና ውቅታዊወቅታዊ አጠቃቀምን፣ ተዛምዶን፣ የአጠቃቀም ምሳሌን፣ ተጨማሪ ተጠቃሽ መረጃዎችን፣...ወዘተ ይይዛል፡፡ወዘተርፈ ይይዛል።
ይህ መዝገበ ቃላት አማርኛን እንደማዕከላዊ መነሻ ቢያደርግም በአለም ላይ ያሉ ቋንቋዎችን ሁሉ ቃላት ማካተት ይቻላል፡፡ይቻላል። ይህ ከላይ ከላይ ሲመለከቱት አስቸጋሪና መዝገበ ቃላቱን ስርዓት የሚያሳጣው ሊመስል ይችላል፡፡ይችላል። ይህ የሚመስለን የባህላዊውበባሕላዊው ኅትመት ላይ የተመሠረተ የመዝገበ ቃላት አጠቃቀምን ስለምናስብ ነው፡፡ነው። የዓለም ቋንቋዎችን ሁሉ በአንድ መጽሐፍ ላይ እናስቀምጥ ብንል የማይቻል ነው፡፡ነው። ለአስሊለመቀምር (ኮምፕተርComputer) ምስጋና ይግባውና የዕውቀትና የጊዜ ገደብ ካልሆነ በስተቀር ከላይ የተጠቀሰው አይነትዓይነት ገደብ እዚህ ላይ አይኖርም፡፡አይኖርም።
የሚያውቁት ቋንቋ ካለ፣ካለ፥ ኦሮምኛ፣ ከምባትኛ፣ ኑዌር፣ ዎላይትኛ፣ወላይትኛ፣ አገውኛ፣ ትግርኛ፣ ጃፓንኛ፣ ህንድኛ፣ ቻይንኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ኖርዌጅኛ፣....ወዘተ ወዘተርፈ ቃሉን ጽፈው ከየት እንደመጣ፣ ትርጉሙን፣ ተጠቃሽ መረጃዎችን... ወዘተወዘተርፈ ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ይችላሉ። የየትኛውንም ቃል የአማርኛ ትርጉም ለማወቅ የፈለገ ተጠቃሚ ሁሉ ወደዚህ መጥቶ ማየት ይችላል ማለት ነው፡፡ነው። በተለይ ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ቋንቋዎች ቃላት እንደ ማከማቻና አንዱ ከአንዱ ጋር ያለውን ግንኙነት ማሳያእንደማሳያ ሊያገለግል ስለሚችል የሚያውቁትን ቃላት በሙሉ በማስገባት ትርጉማቸውን ያስቀምጡ፡፡ ያስቀምጡ።

የአስሊየመቀምር (ኮምፒዩተርComputer) ቃላት ትርጉም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

[http://www.aau.edu.et/ictglossary/amharic/a_index.php የአስሊየመቀምር (Computer) መድብለ ቃላት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ICT glossary at AAU] ይገኛል፡፡ ይህ ከ2500 ቃላት በላይ የያዘው መድብለ ቃላት የአስሊየመቀምር ፕግራሞችን(Computer) ኣግባሪፅፎችን (programmes) ለመተርጎም የሚደረገውን ጥረት በከፍተኛ ደረጃ ያሳደገዋል፡፡ያሳድገዋል። ጥረቱ በቀላሉ የሚሻሻል ሁለት ችግር አለበት፡፡ አለበት።
# ተጠሪው (server) በጣም ቀሰስተኛ ስለሆነ ለተጠቃሚው በጣም አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ይሆናል። ይህ መስተዋት ገጽ (mirror site) በተለያዩ ክፍለዓለማት በማስቀመጥ ማሻሻል ይቻላል፡፡ይቻላል።
# ገጹ ላይ የተሰጠው የexel ቅጂ የተጻፈው በተለያየ የፊደልገጸቀለም/መልክዓፊደል ቅርጽ(font) ከመሆኑም በላይ አንዱ ከአንዱ ጋር ተኳኻኝተኳዃኝ (compateble) አይደለም፡፡አይደለም። በዩኒኮድ ደረጃን የጠበቁ ነፃ ፊደሎች በመጠቀም ሁሉም ሰው በቀላሉ ሊያገኘው በሚችልበት ሁነታሁኔታ ቢዘጋጅ ጠቃሚነቱ ከፍተኛ ይሆናል፡፡ ይሆናል።

የአማርኛ ቋንቋን የምንጽፍበት ፊደላት ታሪክን [http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A1%E1%8C%8A%E1%8B%B3 ከአቡጊዳ በውክፐዲያበዊኪፒዲያ] ይማሩ።

የአስሊየመቀምር (ኮምፒዩተርComputer) ቃላት ትርጉም

ይህንን [http://am.wiktionary.org/wiki/computer_glossary የአስሊየመቀምር (Computer) መድብለ ቃላት computer terms glossary] አጓዳኝ ሲጫኑት 1500 የሚጠጉ የአስሊየመቀምር (ኮምፒተርComputer) ቃላትን የእንግሊዝኛ-አማርኛ ትርጉም ረቂቅን ያገኛሉ። ይህን መድብለ-ቃላት ወደ [http://am.wiktionary.org/wiki/Category:%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%88%8A አስሊመቀምር (Computer) መድብለ ቃላት] ክፍል በማዛወር ላይ እንገኛለን፡፡እንገኛለን። እነዚህ ትርጉሞች ረቂቅ ሃሳቦችሓሳቦች እንጂ የመጨረሻ አይደሉም። እርስዎ የተሻለ አማራጭ አለ ብለው ካሉ ይህንን አማራጭ ወይም አማራጮች ከመጀመሪያው ትርጉም ጎን በነጠላ ሰረዝ በመከፋፈል ያስቀምጡት። የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጥበት ጊዜ አማራጮቹ ሁሉ ተዘርዝረው ቢገኙ የተሻለውን አማራጭ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመስጠት ያመቻል።
በቅርቡ በማይክሮሶፍት ውጤቶች ላይ የተመረኮዘ ባለ 2828 ቃላት የአስሊየመቀምር (Computer) መድብለቃላት በ[http://www.eictda.gov.et/Downloads/Glossary/ICT%20Glossary_Amharic-Tigrigna-Oromifa%20Languages.xls EICTDA] ተለቋል።ተለቅቋል። መድብለ ቃላቱ የተሟላና ጥራት ያለው ነው ለማለት ቢያስቸግርም ለተርጓሚዎች እንደመነሻ ሊያገለግል ስለሚችል እዚህ ቀርቧል። በዚህ አጋጣሚ የባለስልጣኑየባለሥልጣኑ ተርጓሚዎች፣ ከዚህ ቀደም በባለሙያዎችና ተጠቃሚዎች የተሰሩ ብዙ የትርጉም ስራዎች ስላሉ እንሱን እያዩ ከባለስልጣኑከባለሥልጣኑ የሚወጣውን ስራ ጥራት እንዲኖረው ለማድረግ ቢጥሩ ጥሩ ነው። ይህ ከትውልድ ተውልድትውልድ የሚተላለፍ ስራ በመሆኑ በማናለብኝነት ጥራት የሌለው ስራ መስራት ጥሩ አይሆንም። ለመጠቀም ያመች ዘንድ ከላይ የተጠቅሰውየተጠቀሰው በዚሁ ውክሽነሪዊክሽነሪ [[Comp_Glossary|EICTDA መድብለቃላት]] ውስጥ ተቀምጧል።

[http://am.wiktionary.org/wiki/Current_events ወቅታዊ ጉዳዮች]

[http://am.wiktionary.org/wiki/current_events የኢትዮጵያ ጥናት ኢኒስቲቱትኢንስቲትዩት] መዝገበቃላት አስራር ላይ የተመረኮዙ ጥናቶች ላይ ያተኮረ ጉባዔ.......

ማስተዋፅማስተዋፅዖ ይችላሉ!

|ይህ መዝገበ-ቃላት የሚፃፈው በፈቃድኛበፈቃደኛ አስተዋጺዎችአስተዋፂዎች ነው። ማስተዋጽማስተዋፅ በጣም ቀላልና ማንም ሰው ሊያደርገው የሚችለው ነው። «አርም» የሚለውን በመጠቆምበመቀጭቀጭ ሥራዎን መጀመር ነው። አንድ ቀይ አጓዳኝ ማለት ገቢ ቃሉ ዊኪ-መዝገበ-ቃላቱ ውስጥ ገና የለም ማለት ነው። አዲስ ገቢ ቃልን በመፈለጊያ ሳጥን ውስጥ ጽፎ «ሂድ» በማለት መፍጠር ይቻላል። በተጠቃሚነት '''[[Special:Userlogin|መመዝገብመመዝገብም]]'''ም ይቻላል። ርዳታ ካስፈለገዎትም [[Wiktionary:ምክር-ቤት|ምክር ቤቱን ]] ይመለከቱ:

[[Wiktionary:ሰዋሰው|ሰዋሰው]]

[[Wiktionary:የዘይቤ-መመሪያ|የዘይቤ መመሪያ]]

ዊክሽነሪ ዊኪፔድያዊኪፒዲያ አይደለም

|ስለዚህ የ[http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD መዝገበ-ዕውቀት] መጣጥፎችን እዚህ ላይ አያኑሩ።

[[:pl:|ፖላንድኛ (Polski)]] –
[[:ru:|ሩሲያኛ (Русский)]] –
[[:es:|ስፓኝስፓኝኛ (Español)]] –
[[:sv:|ስዊድንኛ (Svenska)]] –
[[:de:|ጀርመንኛ (Deutsch)]] –