እንግሊዝኛ አርም

አባባል\አጠራር\አነጋገር አርም

  • ከንቴንት//ካ፡ን

ስም አርም

  • ይዞታ
  • ፍሬ ነገር /መልዕክት/ የንግግር የመፅሀፍት/
  • በውስጥ የያዘው ነገር
  • በውስጡ የያየዘው ነገር መጠን
  • ባለው ነገር መርካት/መደሰት

ቅፅል አርም

  • ባለው የሚረካ/ደስተኛ
  • ራሱን አረካ
  • ደስ አለው

ግስ አርም

  • ጣመ
  • ራሱን አረካ
  • ደስ አለው

ተጠቃሽ መረጃ አርም

  • ዳንኤል ወርቁ ካሣ ፣ 1994 ፣ ኢንግሊዝኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት ፣ ሜጋ