computer glossary O
OK አርም
- እሺ
- 200
old አርም
- አሮጌ
- ያረጀ
other አርም
- ሌላ
object አርም
- ነገር
- ቁስ
objects አርም
- ነገሮች
- ቁሶች
off አርም
- ይጥፋ
office አርም
- ቢሮ
offline (go) አርም
- ከመስመር-ውጪ (ሂድ)
offline አርም
- ከመስመር-ውጪ
offset አርም
- ይመዝን
omit አርም
- ይቅር
on አርም
- ይብራ
online አርም
- መስመር-ላይ
open software localization project አርም
- ክፍት የፕሮግራም ትርጉም ፕሮጀክት
open source አርም
- ክፍት-ስልት
open አርም
- ይከፈት
operating system አርም
- ገዢ-ስልት
operation(s) አርም
- ተግባር
operation አርም
- ተግባር
operator አርም
- ነጂ
optimize አርም
- ይሻሻል
option አርም
- ምርጫ
optional አርም
- ተመራጭ
organise አርም
- ይደራጅ
organzation አርም
- ድርጅት
orientation አርም
- አቀማመጥ
original አርም
- ቀዳማይ
outbox አርም
- የወጪ-መልዕክቶች-ሳጥን
outer margin አርም
- የታችኛው ህዳግ
outgoing message አርም
- ወጪ መልዕክት
outline አርም
- ገፅታ
output አርም
- ውጤት
overlap አርም
- ተደራራቢ
override አርም
- መብቱ-ይነጠቅ
overwrite(v) አርም
- ተሰርዞ ይጻፍ
owner አርም
- ባለቤት
ownership አርም
- ባለቤትነት