above (prep) ከ...በላይ

  • They live above the floor.
  • ከሱቁ በላይ ይኖራሉ
  • The water came above our knees.
  • ውኀው ከጉልበታችን በላይ ወጣ
  • A father should not favor one child above the other.
  • አባት አንዱን ልጅ ከአንዱ ማበላለጥ የለበትም
  • The book is above me.
  • መጽሀፉ ከችሎታዬ በላይ ነው
  • He is above suspicion.
  • እሱ በፍጹም አይጠረጠርም

above (adv) ከላይ

  • Seen from above, the lake looks like a mirror.
  • ከላይ ሲታይ ሐይቁ መስተዋት ይመስላል
  • As mentioned above, the letter clarified the matter.
  • ከላይ እንደተጠቀሰው ደብዳቤው ጉዳዩን አብራርቶታል
  • The bookstore is just above.
  • የመጽሐፍት መደብሩ ትንሽ ከፍ ብሎ ነው

above all ከሁሉም ይበልጥ / ከሁሉም ይልቅ

  • Above all, remember to be on time.
  • ከሁሉም ይበልጥ በጊዜ መገኘትን አስታውስ
  • Above all, don't get discouraged!
  • ከሁሉም ይልቅ ተስፋ አትቁረጥ